xayouluma's pen የኻዮሉማ መጻፊያ
ያየሁትን፤ የሰማሁትን፤ ያነበብኩትን መጻፍ አምሮኛልና ይሄው ጽፌዋለሁ ገናም እጽፋለሁ።
Monday, March 11, 2013
በህልሜ ብቅ በይ
የናት ያባት ልጆችሽ
የቅርብ ሩቅ ዘመዶችሽ
ቦታ አጣበዉሽ ማደርሽ
እኔን ከምያስጨንቀኝ
ከነእህል ማቡክያሽ
በዝያ ቀዩ ልጥሽ
ከጥቁሩ እንጀራሽ
በህልሜ ብቅ በይ
ላንች የምበቃ ሰፊ መኝታ አለኝ።
xayouluma
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment