ማርክ ዙከርበርግ በማን አለብኝነት የሁላችሁንም የፌስቡክ ገጽ በፈረንሳይ ባንዲራ አቅልሙልኝ ስል በጠየቀዉ መሰረት አብዛኛዉ ያበረከተልን ዉለታ በማሰብ ነዉ መሰል ትዕዛዙን ተቀብለዉታል እኔና መሰሎቸ ግን አሁንም ከመከራከርና አይመለከተኝም በማለት አምጸንበታል ምናልባት በጉልበት ካልዘጋብን በስተቀር ምንም አያመጣብንም ብየ አስባለሁ። የሆነዉ ሆኖ ዙከርበርግ ለፓሪስ የተለየ ፍቅር እንዳለዉ አሳይቶናል።የከዝ ህ ቀደሙ ስቀር ፓሪስ በፈነዳች ማግስት በሩት እነም ዜጎቸን አጥታለሁ ስለዝክ ለነም የሴፍቲ መከታተያ ያስፈልገኛል ስትል በዉድ የፌስቡክ ተጠቃሚዎቿ አማካይነት ጠይቀዋለች፣ የኛ ልጆችም እንደታ ህዝባችን በረሃብ እያለቀብን ስለሆነ ዙከርበርግ ለምን የሃበሻ ረሃብተኞችን አይጠይቀንም ስሉ ተሟግተዋል። ዘዉትር ብዙ ልብ ያዘለዉ ሃበሻም ስማችን ዳግም በረሃብ አይነሳ ስል ስምዋገት ዉሎ አምስትዋል፤ በርግጥ ገጽታ ግንባታ ለላ ነገር ብሆንም ሰባዊ የርዳታ ጥሪ መቅደም አለበት ይላል የዝህ ጽሁፍ አሰናኝ። የከኒያ ጋሪሳ ተማሪዎች፣ የሶርያ ከ 150ሺ በላይ ሰላማዊና ንጹሃን ዜጎች፣ ኔፓል ከ 50ሺ በላይ ዜጎቿን በተፈጥሮ አደጋ, ራሺያ ከ 200 በላይ ዜጎቿ ሲናይ በረሀ ላይ ሰሞኑን ሲያቁ, የማላዚያ ምስኪን መንገደኞች እና ሌሎች የ አፍሪካና የአረብ ሟቾች ከማርክ ዙከርበርግ አይን ያልገቡበት ምክኛት ይኖር ይሁን ወይ ስል አሰናኙ ኳዮሉማ ሃሳቡን ይሰነዝርላችኃል።
ዙከርበርግ ታድያ በዝህ ሃሳብ ላይ ምን ተናገረ ስሉ ያጠኑት የወረ አስጋላቢዎች ከተናገሩን ዉጪ ምናልባት ዙከርበርግ ነፍሰ ጡር ምስቱን ይዞ ፓሪስ ልያዋልዳት አስቦ ካልሆነ በስተቀር አንድም ለት ስለሰብዓዊነት አስቦ የምያዉ አይመስለኝም፤ይህን ስል ደግሞ ጥያቀና ክርክር የማይሰለቻቸዉ ምነካህ ልሉኝ ይችላሉ።
አፌ ቀላጠዉ ገራገሩና ጭምተኛዉ ባለ ሰማያዊ ት ሸርቱ ዙከርበርግ እንድህ ብልዋል አሉ፤
የቻልነዉ ያክል ሰብዓዊ ቀዉስ ለደረሰባቸዉ ከዝክ በኃላ ከጎናች ሁ ነኝ። ታይም መጽሔት፣አልጀዚራና ኳዮሉማ ነን።
for details click the following links
ታይም መጽሔት
አልጀዚራ
ቤሩት
No comments:
Post a Comment