Thursday, March 7, 2013

የግድግዳ ላይ ፅህፈት

ትዝብቴ

አንድ የመንግስት ቢሮ ሽንት ቤትና የግል ድርጅት ለምሳሌ ሆቴል በ አትኩሮት ብንመለከት የመንግስት ሽንት ቤት ግድግዳዉ ያናግረናል።ይጮህብናል።
ለምሳሌ የጁፕተር ሆቴልና የ አራት ኪሎ ቤት መንግስት ሽንት ቤት ብንመለከታጨዉ በራሰ ግምት እርግጠኛ ነኝ የ አራት ኪሎዉ ሽንት ቤት ከዳግማዊ አፄ ምንሊክ እስከ አሁኑ ገዥ ያሉ የካቢነ ስም ዝርዝር እናገኝበታለን።ስወደስ፣ስሞካሽ፣ስወቀስ ን ሌላም የተጻፈዉ የ አገር ገዥ የመረጃ ሰነድ ሽንት ቤቱ ዉስጥ አይጠፋም።

አሁን ልያወራች ሁ የፈለኩት ስለ አራት ኪሎ ቤት መንግስት ሳይሆን ስለ ቤት መጽሃፍ ነው። አንድ የመንግስት ዩኒቨረሲት ና የግል ዩኒቨረሲት ያየሁትን ላካፍላች ሁ።

... አዲስ አበባ ዩኒቨረሲትይ ቤት መጽሃፍ በየጤረጰዛዉ ጥጋጥግ የምናገኛቸዉ የተለያዩ ጽሁፎች አሉ።

ለምሳሌ
ኣሬ መጣ
ተበዳ ( ተበዱ፣ ልብዳሽ ምናምን ኣጠቃሎ )
ትዳር ፈልጋለሁ
ያ ቅል ፕሮፈሰር ቅጡን ልብዳ።
አፈቅርሻለሁ(ወድሃለዉንም አጠቃሎ)
የኑሮ ትርጉም ምንድን ነዉ
ደደቦች።
ሞተ በጥር ነሃሰ ቀብር
ማግባት ለምፈልግ09217188......call me back ይላክልኝ።

እና ሌሎችም።ወዘተ ብለዉ ይመረጣል።ይህን ያየዉ ዓይነ ልያምን አልቻለም ምክንያቱም ከዝ ህ የምበልጥ እልፍ እኩይ ቃላትና አረፍተ ነገሮች አሉና።

ይህን መሰል tsሁፍ በRVUC ቤት መጽሃፍት በተመሳሳይ ቦታና አቀማመጥ በተለያየ ሰዉ ተጽፎ ታገኙታላች ሁ።ዳሩ ግን ወደ ፊት ስትመለከቱ
switch off your mobile
silent
ጸጥታ ይከበር
ዝም አይነቅዝም
የዝም ዝምታ የተንጫጫና ያንጫጫ ይቀጣ

የምሉ ያልጸደቁ የማይተገበሩ የተጻፉ ጥቅሶች አሉ።ታድያ ትዕዛዙ ለተማርዎችና ለተጠቃምዎች ብቻ ሆነ እንጅ ለመቀመጫዎችና ለግድግዳዎች ምንም መልዕክት የለዉም።
ይህን እንድጽፍ ያነሳሳኝከተጻፈዉ ግድግዳ ላይ ማጽዳትን ሳይሆን በመጫር ለላ ተጨማሪ ሃሳብ ለምጽፉ ተማርዎች ነዉ።ይልቅ ሃሳብን በሽንት ቤት ላይ እና በቤተመጽሃፍት ጠረጰዛና ግድግዳ ከመጽህፍ እንድትታቀቡ ነው።

ለlagwoፈልጕኦችም እባካችሁን ትዳርየምያዳሩ ግለሰቦች ኣሉና ወደነሱ ጎራ በሉ ነዉ መልዕክቴ።

አይ አዳሩን ማስታወቂያ ባትለጥፉ ይመቸናል ባይ ነኝ። ባይ

No comments: