Sunday, June 7, 2015

እስረኛ ብሎገሮች ቁጥር ወደ መቶ 3 እየተጠጋ ነዉ.......




ዘላለም፣ኤዶም እና በሱፍቃድ በእስር ላይ ያሉ የቮይስ ስ ኦፍ ግሎባል ኮሚንት በኢትዮጵያ ፀሐፊዎች












“በየእስር ቤቱ ያሉ የድሬ ገፅ ወትዋቾች፣የሚዲያ ባለሙዮችና ጦማሪዎች የየሀገራቸዉ መንግስታት በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከየማጎሪያዎቹ እንድፈቱልን በጥብቅ እናስገነዝባለን።”
250 ያልታሰሩ ነገር ግን ስጋት የከበባቸዉ የዓለማችን ድምፆች ማህበርሰብ አባላት

“ስለኢትዮጵያ የፖለቲካ ሐቅ በሀገሪቱ ዉስጥ እየኖሩ የፃፉት በሙሉ የመታሰር እድል ፋንታ ገጥሟቸዋል።’

ጦምዋሪ፣ደራሲ፣ገጣሚና ወትዋች   በሱፍቃድ ሐይሉ


“ጦማሪዎች ልማታዊ መሆን አለባቸዉ።”

የኢትዮጵያ ሚዲያዎች

“ጦሙን እያደረ ለምጦምር ሰዉ ምስጋናዉ ሸበ የሆነዉ ከመቼ ጀምሮ ነዉ?”

ኻዮሉማ/xayouluma




በየዕለቱ ቀጠሮ ላይ ቀጠሮ የምሰጥበት አሰልችዉ የፍርድ ሁኔታ አሁንም እንደቀጠለነ ነዉ።ከዛች ከተረገመች የፈረንጆች አፕሪል 2014 በዛፓዎች እጅ ከገቡበት ሰዓት ጀምሮ አሁንም በይደር መሸጋገሩን ቀጥለዋል፤ቀጠና ዘጠኞች።የዘገየ ፍት ፍርድ ያጓድላል፤የምሉት ይሄ ይሁን?

ይህችን ፅሁፍ የማዘጋጀት አላማ አልነበረኝም ነገር ግን አላርፍ ብሎ የምቅበጠበጥ ናጀሪያዉ ጦማሪ (Nwachukwu Egbunike, a Nigerian poet, writer, and blogger who has worked with Global Voices since 2011.) ስለ በሱፍቃድ ሐይል ዛሬ ስከትብለት እነስ ላገረ ልጅ አንስለታለሁ ወይ ስል ለናንተ ከተብኳት፤እንደዉ የመጣ ይም ስለ በሴ(በሱፍቃድ) ፅፈሐል የምል ዛፓ አሁኑኑ ደዉሉለትና ይያዘኝ፣ እኔ ስለፖለቲካቸዉ አይደለም እያስነበብኩ ያለሁ ስል በሴ እንጅ።
ጎበዝ ለካ በሱፍቃድ ምርጥ እንግልዘኛ መፅሐፍም አለዉ ማን አሉኝ ስሙን Children of Their Parents(የወላጆቻቸዉ ልጆች)የምገርመዉ ቡርት በተባል ያፍርቃዊያን የሥነ ፅሑፍ ማህበርም ሸልሞት ነበር ለካ፣ልጁ ከዝ በፊት አላዉቀም ነበር እሱ ግን ከብዙ ዓለም አቀፍ ጦማሪዎች ጋር መረብ ያለዉ ሰዉ ነዉ።"ፀሐፊ ከህዝብ ወግኖ ዘዉድ የምገለብጥ ብቻ ነዉ። "ያሉትን አፍርቃ የሥነ ፅሁፍ አባት ናይጀሪያዊዉ ቺንዌ አቸንበን ያጠናክራል በሱፍቃድ ሐይለ።
ከታላቁ መንግስታችን የተቀበለዉን የክብር ስም አሰያየም ስምን ሰይጣን ያወጣዋል የምሉትን ያጠናክርልኛል። ለኦሳማ ቢላደን፣ለሳዳም ሁሰን፣ለአቡባካር አልባግዳዲ የተሰጠዉን ስያሜ የተረከቡት ልጆቻችን ስለምን መንግስት ይህን የምያክል ስም ማዉጣት አስፈለገዉ ብየ ጭንቅላተን ብጠይቅ እንደ ለማጅ ቄስ ስም መለጠፍ ስራ የሆነበት ፓርቲያችን እንዳይገመግመኝ ስል መልሱን ለፓርቲያችን ተዉኩለት።እነ ብተወዉም በሱፍቃድ እንደኔ ስላልነበረ ዝም አላለም፣ለጓደኛዉ ናይጀሪያዊ ፀሐፊ ንዋቹኳ እጋቡንከ/Nwachukwu Egbunike ( ኤረ የስም ያለ አትሉኝም)እንድህ ስል ከሸበ ፃፈለት

"ንዋቹኳ፡ ጥፋትክ ምንድን ነዉ? ብለክ ታምናለክ ብለህ ለጥየቅከኝ  በመጀመሪያ ጥያቀህ አስደሳች ነዉ። በመንግስት ጣልቃ ገብነት የምመራዉ ፍርድ ቤታችን እስከዛረ ድረስ ጥፋተኛ እንደሆንን ለማሳመን የፍርድ ማጓተቱን ሂደት ቀጥሎበታል ሆኖም ግን እና ጥፋት ከተባለልን ጥፋታችን ስለ ወደፊቷ ሀገራችን መጨነቃችንና መወያየታችን እንኪያም ማወያየታችን ልሆን ነዉ ማለት ነው።በየቀጠሮዉ የምንጠየቀ ጥያቄ አንድ ነዉ እሱ ጥፋተኛ ናች ለፍርድ ቤቱ አመነታ ቃል ስጡን ነዉ የምሉም።( ቃል መስጠት አክታ እንደ መስጠት ቀላል ይሁን ወይ ለዳኞቹና ለመርማሪዎቹ?)ይህን ሁሉ ጊዜ የምያብጠለጥሉን የተቃዋሚ ፓሪቲዎችን ነዉ የምትደግፉዋቸዉ በምል ነዉ። ያም ሆነ ይህ እኔ ብቻ ሳልሆን ሁሉ ስለኢትዮጵያ የፖለቲካ ሐቅ በሀገሪቱ ዉስጥ እየኖሩ የፃፉት በሙሉ የመታሰር እድል ፋንታ ገጥሟቸዋል።"

"የፍት ጀንበር እየጠለቀብን ነዉ" የምለዉ ልጅ በሱፍቃ በገዛ እጆቹ እኝህን መጣጥፍ በመፃፉ ነዉ ይባላል።

Weaving stories untold
Lauding stories unheard
Shouting for gagged voices
Serving rising voices
From the four compass points
From sun's rising to its setting
From the Atlantic to the Sahara
Let a mighty echo arise, #FreeZone9Bloggers!

እሱንና ሌሎች 12 ጭሮ አደሮችን መንግስት በማጎሪያዉ ማጎሩን የፃፉ ግሎባል ቮይስ ኮሚንቲ በቻይና፣ባህረን፣መክሲኮ፣አልጀሪያ፣አዘርባጃን፣ኩባ፣ምስር፣ኢራን፣አስራኤል፣ኩወት፣ መቅዶንያ፣ማላዥያ፣ሞርታንያ፣ኦማን፣ሶርያ፣ሳዉዲ አረቢያ፣ቱንዚያ፣ቱርክ፣ቨትናም፣ የተባበሩት አረብ ኤምረቶች እና ልዕለ ሐያሏ አሜሪካን አጠቃሎ አንድ መቶ ሶስት ፀሐፊ ጋዘጠኞችና ጦማሪዎች መታሰራቸዉን ጠቅሰዋል።
የእስረኞቹ ሀገርና ስም ዝርዝር እንደምከተለዉ ሰርሯል

አማማዉ፣በሱፍቃድ( ከመሀል ያለዉ ወንድ) እና ኤዶምበታላቁ ሩጫ ባዲሳ ስወዳደሩ

Algeria

Youcef Ould Dada

Azerbaijan

Rasul Jafarov
Khadija Ismayil
Omar Mammadov
Abdul Abilov
Rashadat Akhundov
Rashad Hasanov
Ilkin Rustamzade
Mahammad Azizov

Bahrain

Abduljalil Alsingace
Hussein Hubail
Ali Mearaj
Ahmed Humaidan
Abdulhadi Al-Khawaja
Zainab Al-Khawaja
Ammar Abdulrasool
Nabeel Rajab
Ghada Jamsheer

China

Kunchok Tsephel Gopey Tsang, Chomei
Xiang Nanfu
Ilham Tohti
Qi Chonghuai
Memetjan Abdulla, Freelance
Dokru Tsultrim (Zhuori Cicheng)
Niyaz Kahar, Golden Tarim
Chen Wei
Gheyrat Niyaz (Hailaite Niyazi), Uighurbiz
Liu Xiaobo
Gulmire Imin
Yang Tongyan (Yang Tianshui)
Zhang Miao

Cuba

Ángel Santiesteban Prats

Egypt

Alaa Abd El Fattah
Mahmoud Abdel Nabi
Ahmed Fouad
Abdullah al-Fakharny
Samhi Mustafa
Sanaa Seif
Yara Sallam

Ethiopia

Eskinder Nega
Children of their parent  the book written by Besufqad Hailu
Reeyot Alemu
Woubshet Taye
Temesgen Desalegn
Abel Wabela
Befeqadu Hailu
Atnaf Berahane
Natnael Feleke
Mahlet Fantahun
Zelalem Kibret
Edom Kassaye
Tesfalem Weldeyes
Asemamaw Hailegiorgis

Iran

Saraj Aladin Mirdamadi
Mahdieh Golroo
Saeed Malekpour
8 Facebook users
Soheil Arabi

Israel

Mohammad Saba'aneh

Kuwait

Abdullah Fairouz Abdullah Abd al-Kareem

Macedonia

Tomislav Kezarovski

Malaysia

Teresa Kok

Maldives

Ahmed Rizwan Abdulla

Mauritania

Mohamed Cheikh Ould Mohamed
Brahim Ould Bilal Ramdane
Djiby Sow
Biram Dah Abeid

Mexico

Pedro Celestino Canché Herrera

Oman

Junaid Hafeez
 
Saudi Arabia

Soheil Arabi
Souad Al-Shammari
Mikhlif Al-Shammari
Raif Badawi

Syria

Digital drawing of Befeqadu Hailu by Melody Sundberg
Tal al-Mallohi
Mazen Darwish
Hussein Ghrer
Jihad As'ad Mohamed
Akram Raslan
Fares Maamou
Ali Mahmoud Othman
Hani al-Zitani
Razan Zeitouneh
Bassel Khartabil (Safadi)

Tunisia

Yassine Ayari

Turkey
Sevan Nisanyan
Osman Garip
Metin Ozturk

United Arab Emirates

Osama al-Najjar

United States

Barrett Brown

Vietnam

Bui Thi Minh Hang
Dang Xuan Dieu
Le Quoc Quan
Truong Duy Nhat
Minh Man Dang Nguyen
Hong Le Tho
Nguyen Quang Lap
Truong Duy Nhat

ራሱን ግሎባል ቮይስ ኮሚንት ብሎ የምጠራዉ የፃፊያን ማህበር ባሁኑ ሰዓት ከታሰሩት ዉጪ ሁለት መቶ ሃምሳ ፀሐፊያንን አባልነት ያቀፈ ማህበርና ድሬ ገፅ ነዉ።  ኻዮሉማ/xayouluma በዝ ሃሳብ ላይ እንድህ ይላል እናንተስ?








No comments: