Thursday, May 14, 2015

ፀሬ አጨብጫቢ ኬምካል ያላችሁ ድረሱልን?


.
.
.
.
ባሳለፍነዉ ነባርዊ ሁነታ እያንዳንዳችን ቤት የተለያዩ ተባዮችን በፀሬ ተባይ ማጥፊያ፣ አረሞችን በፀሬ አረም ማጥፊያ፣ አደናጋሪዎችን በፀሬ አደናጋሪ ኬምካል በመርጨት ከወባ ትንኝና ከቱሃን ጋር እነ DDTን እነ ሮች killer ን ተጠቅመን አጥፍተናል። ያሁኑ ግን አቅቶናል። ልወረን ነዉ።

ኡ የሀበሻ ልጅ ስማ የሰማ ላልገባዉ ያስረዳ ያልሰማ የሰማን ይጠይቃ !!
ኡ አጨብጫቢና አኮብኳቢ መቆምያ ልያሳጣን ነው።
በየስርቻዉ በየጥጋጥጉ ያሉ የጥቅም አሳዳጆች ቀልባችን ልጠፉ ነው።ካልመረጣችሁን ካመረጣችሁን እየተባልን ነዉ።እኛ ስንቴ እንምረጣችሁ ባለፈዉ ለምርጫዉ አራት ሳምንት ስቀረዉ በየቀበለዉ ቅፅ ፎርም ላይ ፓርቲያችሁን እህአዴግን ከመረጥን ይሄዉ ሁለት ሳምን ከምናምን አለፈን። ኧረ ተዉን ፈጣሪን ፍሩት እኛም እንደናንተዉ ሴዎች ነን ጥቅም እንፈልጋለን የምንፈልገዉ ጥቅም ግን ህዝባዊ ጥቅም ነዉ። ጥቅቱን ተጠቃሞ አብላጫዉ የምጎዳበትን ቀመር አንፈልግም።በቃ ሰምታችኋል..................

እነ የምለዉ( xayouluma daily post/xamnxallee time'sኻዮሉማ ራሴን ወክየ ነዉ የማወራዉ) ክዝህ በፊትም ስታጨበጭቡ ነዉ የምያዉቀዉ አሁንም ያዉ በቦታዉ በማጨብጨብ ላይ ናች ሁ። ስራ ባገኝ ብለሽ የምታጨበጭቢ፣ ስልጣን ብሰጡኝ ብለሽ የምታሸረግጅ፣ ጥፋተን በሰረዩልኝ ብለሽ የምታኮበክቢ ሁላ ኻዮሉማ /xayouluma/xamnxallee ይሙት ምንም አይሳካልሽም።
ዋይ ዋይ ዋይ ኧሬ የነ ሞጋጋ አጨብጫቢ ሁላ
ስያስጠላባችሁ ማን በነገራችሁ ምድረ አቃጣሪ ሁላ
ገና ለገና ኻዮሉማ/xayouluma እንድህ አለ? እንድህ ሰማ? እንድህ አወራ ? ብለሽ ወሬ ለማቃጠር ያኮበደድሽ ሁላ ተቃጠይ ምንም አይከፈልሽም።
ወሬ በማመላለስ በነፃነት እንዳንናገር አደረጋችዉን አሁን ደግሞ በነፃነት እንዳን ሰማ ነዉ?
ኧረ ተዉ ......ዋ !!! በኋላ የፖለቲካም ጡር አለዉ።እሽ ማዉራቱም ይቅር በገዛ ብሬ በምጠቀመዉ የማህበራዊ ደሬ ገፅ ላይ የፈለገኩትን መፃፍ፣ መጋራት፣ ማድነቅና መከተል አልችልም ካልፈለግሽ እያንዳንድሽ የምፅፈዉን አለማንበብ መብት ሽ ነዉ። ለእኔ ግን ማስታወሻ ማስፈርያየ ነዉና በ Inbox አታስፈራሩኝ። አስቋላጭ ሁላ......!
ጉድ ነዉ ዘንድሮ
ሆ!!!
የኛ ኑሮ አምርሯል ዘንድሮ !!
እያንዳንድሽ የቀበለ አሽቋላጭ፣ የወረዳ አስቃባጭ፣ የፌስቡክ አሸርጋጅ፣ የካምፓስ አጨብጫቢ ሁላ ይሄዉ ስማኝ ለነፃነቴ ገደብ አታበጅለት ነፃነት ማለት ነፃ ወይም ገደብ አልባ ህይወት ማለት ነዉ።
ብላችሁ ብላችሁ ለጆሮዬና ላይነም ገደብ ልታበጁ ያምራችዋል ?
ጎበዝ ድረሱልኝ የናንተዉ xayouluma/ኻዮሉማ ነኝ
ይህችን ጩሄተ share አርጓትና ለሁሉም አጨብጫቢ አድርሱልኝ።

ፀሬ አስቃባጭ መድሃኒት ያላችሁ ድረሱልኝ !!!!!!!!!!!!!!!!!!

No comments: