Saturday, March 9, 2013

በስሙ አጥምቁኝ




በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ ላይቀር
ማንም በእኔ ላይ ክፋት አይናገር።

ሱ ራ ፌ ል
ሚ ካ ኤ ል
የምወድህ ገ ብ ር ኤ ል።

የተናገራች ሁን በፍጹም አትርሱ
ወንድምህ ብበድልህ ምህረትን   አትንሱ          
ከ አንዴም ሁለቴ ሶስት ጊዜ ታገሱ
ጠላት ህን ዉደደዉ ያለዉን አስታዉሱ።

እንዴኮብላዩ ልጅ ምህረት አድርጉኝ
ስ ኦል የኔ እስካልሆነ መግቢያ አታሳጡኝ።

የርሱ የሆናች ሁ በ እዉነት ራሩልኝ
ከፈጠረኝ ሌላ ለኔስ ማን አለኝ።

ራ ሩ ል ኝ
አ ት ጥ ሉ ኝ
ፀልዩም አድኑኝ
ባዳናችሁ በርሱ በስሙ አጥምቁኝ።xayouluma

No comments: