Monday, March 11, 2013

ልታረድ ተቀጥሮ


ሁሉም እዝ ሁ ቀርቦ
ቀጠሮዉ ታስቦ
የቀጠረኝ ጌት በሄደበት ቀረ
እያለ አንገቱን እንዳቀረቀረ

ቢላዋ ያመጣዉ የፈረንጁ ዶሮ
የሀበሻን ቀጠሮ ለሃበሻ ዶሮ
አብሮት ለምያረፍደዉ ከጥንት ጀምሮ
እያለ ሄደ ልታረድ ተቀጥሮ።


              xayouluma

No comments: