Thursday, March 7, 2013

በጃቫ ባር በጃኖ ባንድ በጃዝ ሙዚቃ..........

                 በጃቫ ባር በጆኖ ባንድ በጃዝ ሙዝቃ ነዉ።ቀልበን የወሰደዉ።ስለዉበት የማዉራት የደራስነት ተስጦ የለኝም።ነገር ግን ምን ያህል አሳምሮ እንደ ፈጠረዉ ብነግራች ሁ አያሳፍረኝም።የቁመናዉ ሎጋነት፣የ አይኖቹ ሳብነት፣የወይን ከንፈሩ፣የስፖርተኛ ደረቱን፣የራሱ አረማመዱ እና የጀምስ ቦንድ አሳሳቁ ልቤን ጠፍሮታል።ብቻ ለነ ብቻ ሳይሆን ለእናቱም ቆንጅየና ዉብ ብቼኛልጅ ነዉ።ምን ያህል እንደምወደዉ ያዉቀዋል።ለመጀመርያ ግዜ እንደምያፈቅረዉ የነገርኩት በእንቁጣጣsh፣በመስቀል፣በገና፣በጥምቀት፣በረመዳን፣በ አረፋ፣በቫላንታይን ቀን እና በግብዣ አይምሰላች ሁ።ፍቅሬን የነገርኩት።እጅግ በጣም የምያከብራቸዉ በ አባቱ ሞት ቀብር ላይ ነዉ ፍቅሬን የገለጽ...ኩት።አስታዉሳለሁ ሳሚ ስ ስቅ ብቻ ሳይሆን ስያለቅስም ያምርበታል።ታድያ ስያለቅስ ፍቅሬ አንጀቴን በላኝ።በለበሳት ነህች ጋቢ እጆቹን ወደ ግራ ወደቀኝእያወራጨ አምርሮ ስያለቅስ ከኃላዉ እየተከተልኩ በለቅሶ አጅበዉ ነበር።ብቻ አባቱ አሳዝኖኝ ይሁን እሱ አላዉቅም ግን የቀብር ስነ ስርዓቱ አልቆ ስጠናቀቅ ወደ ቤት ስንመለስ አብረዉ በደከመ በዛለ አቅሙ እያጽናናሁት ወደ ቤት አመጣሁት ።በድንኳን ስር እንድያርፍ እናቱ ስነግሩኝ መታጠብ እንዳለበት ተረዳሁኝና ልያጥበዉ ቛመጥኩ።በተመቼኝና ሙሉ ሰዉነቱን ባጠብኩለት ብየ ነበር ዳሩ ግን አልተሳካም ሆኖም እግሩን መነካካት መዳበስ በራሱ ለኔ ትልቅ ነዉ።የምያምሩ ዉብ እግሮቹን ለብ ባለ ዉሃ ማጠብ ጀመርኩት።እያጠብኩት በመሃል ቀና ብየ ስመለከተዉ ልቤ በድንጋጠ ይሞላል።እንደምወደዉ ብያዉቅልኝ ምን አለ እያልኩ እግሮቹንእያሻሻሁት ንዝረት በንዝረት ሆንኩኝ።መሽቶ እየነጋ እቤት ሳልሄድ ሶስት ቀን ሞላኝ።ሶስት ቀን ሙሉ ከጎኑ ሳልለይ እዝያዉ ለቅሶ ቤት ዋልኩ።አደርኩ። ባራተኛዉ ቀን በንጋታ ለመጨረሻ ጊ ዜ እንደምወደዉ ብቻ ተናግረ ለመሄድ ወሰንኩ። እነ ወደዋለሁ አልኩ እንጅ ለቀስተኛዉ እና አጽናኙ በፍቅሩ እንደተቃጠልኩ አዉቋል ኖሮ የወሬ ወሬ ከጊዜ በኃላ ሰማዉት።

እንግድህ ያነ የተጀመረዉ የጅንጀና ለቅሶና ማጽናናት የልቤ ተሳክቶ ሳሚ የኔ ሆንዋል።ሊዕሊትዬ ዘመነን ሁሉ በሙሉ ልቤ አፈቅርሻለሁ ይለኝ ነበር።በጃቫ ባር በጃኖ ባንድ በጃዝ ሙዝቃ ስንወዛወዝ።

ታድያ ምን ልረባ

አብራኝ የምትማር ጓደኛዬ በመካከላችን ገብታ ጸብና መለያየት ፈህጠረችብኝ።
ነገሩ እንድህ ነዉ። ጓደኛዬ የምያስደስታት የሰዉ ፍቅሬኛ ጋር መወሰብ ነዉ።ይህን ባህርዋን በግልጽ ማንም አያዉቀዉም።ነገር ግን እነና ሌሎች ጓደኞቸ በምሽትር እናዉቀዋለን።
አንድ አርብ ሌት ወዴ ቤተሰብ እንድንሄድ ከፍተኛ ግፍት አደረገችና ትክሲ ጠብቀን ሄድን።ስንለያይ አነ ካልደወልኩልሽ ብቻሽን አንዳትመህች ብላኝ አስጠነቀቀችኝ።እነም ተቀበልኳት።እሷ ግን ቅዳሜ ማለዳ ለኣራት ቀን የምሆናት ቀልብ ይዛ ተመለሰች።ሳሚንም አግኝታ የኔሳሚ ዶርም ሄደች።አብረዉ የነበሩ ጓደኞቹ ለማክሰኞ በዓል ወዴ ቤተሰብ ሄደዋል እሱ ግን አሳይሜንት ሰርቼ ሰኞ ሄደዋል ብሎኝ ነበር። ጓደኛዬ ጓዟን ይዛ ወደሱ ጠቀለለች እስከ ሰኞ ድረስ አብረዉ እያጠኑ ቆዩ ማክሰኞ ተደዋዉለን ተገናኘን ምንም እንዳልተፈጠረ አስመስለዉ ዝም አሉኝ።

እኔ ግን አብረዉ እንደነበሩከግቢ ልጆች ሰማዉ።ልቤ አሁንም ያላመነዉና የጠረትሀረዉ ነገር አለ።
ስለቆይታችዉ ልጠይቃቸዉ አልጠይቃቸዉ ግራ ተጋባዉ ጓደኞቼ መላ በሉኝ።

ብጠይቃቸዉ ምን ልፈጠር ይችላል ትሉኛላችሁ?

No comments: