Monday, March 11, 2013

እንዳንጋጠጥን


ወደ ላይ አንጋጠን  ሁሉም ያልፋል ስንል

እኛ እንዳንጋጠጥን


ሳያልፍልን ሁሉ   እንዳያልፍብን።

No comments: