Monday, March 11, 2013

ማን ነዉ የተመቸሽከወደትኛዉ ነሽ?
ሆደ ከየት ገባሽ?
ማን ነዉ የተመቸሽ?
ቀድሞ የተቀበለሽ
ከመሲ ና ሉሲ
ከሲኦ አልያም ገኒ
ካለንበት ማን አዛወረሽ?
እንዳንገናኝ ዳይቨርት ያደረገሽ
xayouluma

No comments: