Monday, March 11, 2013

እናቴን ስያገባ

ወስብ ባዋጅ ጸድቆ  ስያወጣ ስያስገባ
እንዳፍላ ጎረምሳ ለትዳር ስባባ
ተስፋዬን አደነቅኩ እናቴን ስያገባ።

ክስተቱ

ተሞክሮ ሆነኝ ወነ ሰጥቶ አኮራኝ
ፀሎተም ደርሶልኝ ስከተን አሳየኝ።
xayouluma

No comments: