Thursday, March 7, 2013

ከሰሞኑን

ከሰሞኑን

ሰሞኑን በሂሊተን ሆተል በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕረዝደንት መድህን ክሮስ የተመራው ስብሰባ፤

በሶስት የፈደራል ፍርድ ቤቶች ዉስጥም ነጻ የህግ ድጋፍ መስጫ ጽ/ቤት ተቋቁመዋል። ለነዝህም የምተባበሩ 52 ጠበቆች ተመድበዋል ብለዋል። ለህጻናት መብት መከበርና ፍት ህ ተብሎ። በ ዕለቱ የዩኒሰፍ አንድ ባለስልጣንም ንግ ግር አድርገዋል።
በዝ ህች ትልቅ ቀላል አህጉር የምፈጸሙ ጥፋቶች ከግዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ እንደምሀድ ይታመናል።

1998 አካባቢ ይመስለኛል የመጀመያ ዉ የህጻናት ፓርላማ በኢትዮጵያ ስቋቋም እንጥለ እስክ ወርድ እጀ እስክዘነጠል እግሬ እስክቀጥን መፈክር ይዤ እየጮህኩ ረጅም ርቀት ያካለለ ሰልፍ ያደረኩት።

በዝያን ሰሞን የጎረበት ጓደኛዬ ፕሬዝዴንት እንድሆን ጠቁመ ለ6 ዓመታተ በ አፍርቃና በ4ኪሎ በምገኙ የዕንግዳ መቀበያ ጓዳዎች እንድመላለስ ያደረኩት። ዛሬም የነ ጩሄት ድምጹ ተስተጋብቶ ገደል ማምተ ካቢነ መልሶ ወደነ የምያባርቀዉ።የምጮሄዉ።

No comments: