Thursday, March 7, 2013

ትዝታ

ትዝታ

ትዝታ አስጨንቆኝ ልጅነተን ስያያት፣
ልጅነተ ራስዋ እርጅናየ ገርማዋት፣
ያሳለፈችው ታዉስዋት ልጅነትዋ አማራት።

No comments: