Tuesday, March 19, 2013

ጭንቄ ስመላለስ


ልጄ

ያየሁትን መከራ
ልነግርህ ብፈራ።
ጭንቄ ጣርያ ነክቶ
ልቤን ፍርሀት ሞልቶ።
ይወጣልኛል ብዬ የጻፍኩህ ዴብዳበ
ፖስት ፖርት ተፈት ሾ ንጹህ ነዉ ተብሎ ጭንቄተን እንዳነገበ
ከወራት በኃላ ደርሶታል እያለ ልቤ እያሰበ
እኔኑ ደረሰኝ የጻፍኩህ ዴብዳበ።

እና

ጥራት ይሉህ ይህ ነዉ
ምስጥረን የያዘዉ
የራሴ ዴብዳበ ለኔ የምመጣዉ።
                                xayouluma

No comments: