Thursday, March 7, 2013

ቢሾፍቱ Vs አርባምንጭ

ቢሾፍቱ Vs አርባምንጭ

ቢሾፍቱ የምለዉ ቃል ቢሻን ዳፍቱ ከምለው የኦሮሚኛ ቃል ስ ሆን ትርጉሙም ዉሃ የማትጠፋበት እንደ ማለት ነዉ።

አርባምንጭ የምለዉ ቃል ምንጭ ከምገኙ ከአርባ በላይ ይሆናሉ ተብለዉ ከምገመቱ ምንጮች የመነጨ ዉሃና ስም ነዉ።

አርባምንጭ በተራራ ለይ የተሰካች ደማቅ ከተማ ስትሆን ቢሾፍቱም ከፍል አካልዋ ከታራራ ለይ ነዉ።

አርባምንጭ ጨርቃጨርቅ የ እግር ኳስ ክለብ ስኖreዉ ቢሾፍቱም የአየር ሀይል የስፖርት ክለብ ነበረዉ።የዛሬን አያርገዉና ዛሬ ላይ ሁለቱም የስፖርት ክለቦች የዉሀ ሽታ ሆነዋል።

... በዝ ህ ሰሞን የምወሩ ወሬዎች አርባምንጭ የመስቀል በዓልን በዓለም ደረጃ ለማስከበር ደፋ ቀና ስትል ቢሾፍቱም የ እረቻ በዓልን ለማስመዝገብ ወደ ዩነስኮ በረንዳ እየተሩኣሩኣጡ ነዉ።

ቢሾፍቱ ስመጡ አዱላላ ሪዞርት የከተማዉን ግርማ ይዞ ይትሀብቃችኋል።በ$ 150 milion ተገንብቶ በ እዉቅ ራሽዊያን አብሳዮችስያስተናግድ አርባምንህች ደግሞ በፓራዳይዝ ጋሽ ጃግረነት በ እዉቅ አሜርካዊያን ቀቃዮች ያስተናግዳች ኋል።

የሁለቱም ከተማ አደባባዮች ማራኪ ናቸዉ ማለት አያሳፍረኝም። በምገርም ሁነታ የሁለቱም ከተማ አደባባዮች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከበዉ በተለያዩ ሱቆችና የችርቻሮ ቦታዎች የዉበት ጥምረት ይፈጥራሉ።

ምንም እንኳን ቢሾፍቱ ያሉ ሀይቃች በመጠናቸዉ ትናንሽ ብሆኑም እንደ አባያና ጫሞ፤ ሆራ፣ ኩርፍቱ ፣ ባቡጋያ ና ቢሾፍቱ ልዩ መንፈስን ይፈጥርላች ኋል።

ታድያ ከሁለቱ ከተማ ማንን ይመርጣሉ። በየቱ መዝናናት ይሻሉ?

                                                                     xayouluma

No comments: